Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022



Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

እፈልግሀለው
አንተ የልቤ ርሀብ የነፍሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት ከምትገኝበት
በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ
ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ
ፈልግሀለሁ
እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ
አግኝታ እስክትረካ በእዚያ በበረሀ
ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት
እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት
ነው የነብሴ ጥማት
አገኘሁህ እና ጥሜን አረኸው
ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን የሚያስናፍቅ ነው
አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል
በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል
ወደአንተ ይሄዳል
አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
ከምትገኝበት
ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደግሞ ፍዘት
የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት
በእጅህ ለመነካት
ረሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ
በሰማዩ ስርአት ተወስዷአል መሻቴ
የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኋላ
ወደአንተ ሮጣለው ዘውትር እንድሞላ
ረሀቤ ነህና
አንተ የልቤ ረሀብ የነፍሴ ጥማት
ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት
ከምትገኝበት


Shop Now: Bible, songs & etc 


1. Follow us on our official WhatsApp channel for the latest songs and key updates!


2. Subscribe to Our Official YouTube Channel


Keywords: Tamil Christian song lyrics, Telugu Christian song lyrics, Hindi Christian song lyrics, Malayalam Christian song lyrics, Kannada Christian song lyrics, Tamil Worship song lyrics, Worship song lyrics, Christmas songs & more!


Disclaimer: "The lyrics are the property and copyright of their original owners. The lyrics provided here are for personal and educational purposes only."


We will be happy to hear your thoughts

      Leave a reply

      About Us

      gray-alpaca-115533.hostingersite.com is part of the Christianmedias organization. We share Tamil Christian songs with lyrics and worship music in multiple languages. Our mission is to inspire prayer and devotion by connecting believers with powerful songs and the stories behind them.

      WorldTamilchristians - The Ultimate Collection of Christian Song Lyrics
      Logo